ሱባዔ እና ሥርዓቱ


1.0 par Ermiyas Abate
Apr 25, 2020

À propos de ሱባዔ እና ሥርዓቱ

ሱባዔ ምንድን ነው? እንዴት ሱባዔ ልግባ? ሱባዔ ከመግባቴ በፊት እንዴት ል ጋጅ?

ሱባዔ እና ሥርዓቱ

ሱባዔ ምንድን ነው? እንዴት ሱባዔ ልግባ? ሱባዔ ከመግባቴ በፊት እንዴት ል ጋጅ? የሚሉ ነገሮች በዚች አነስተኛ የሞባይል አካተን ቀርበናል !!!

‹ሱባዔ› በሰዋስዋዊ ትርጕሙ ‹ሰባት› ማለት ነው ፡፡ ‹በመንፈሳዊ አተረጓጐም አንድ ሰው ‹‹ ከዚህ ቀን እስከዚህ ቀን በጸሎት ከፈጣሪዬ ጋር እገናኛለሁ ›› ብሎ የሚያቅደው መንፈሳዊ ዕቅድ ነው ፡፡

ሰባት ቍጥር በእስራኤላውያን ንድ ንድ በቃልም የሚገለጥ ፍጹም ቍጥር ነው ፡፡ ለምሳሌ-ፈጣሬ ዓለማት እግዚአብሔር በሰባተኛው ቀን ሥነ ፍጥረትን ከመፍጠር ማረፉ ፣ ለጸሎት የሚተጉ ምእመናን በቀን ለሰባት ጊዜ ማመስገናቸው የሰባት ቍጥርን ፍጹምነት ያመለክታል (orderፍ. ፪ ፥ ፪ ፤ መዝ. ፻፲፰ ፥ ፷፬) ፡፡ ከዚህ አንጻር አንድ ሰው ለሰባት ቀናት ቢጾም አንድ ሱባዔ ጾመ ይባላል ፡፡ ለዐሥራ አራት ቀን ቢጾም ደግሞ ሁለት ሱባዔ ጾመ እያለ እየጨመረ ይሄዳል ፡፡

የእግዚአብሔር ቸርነት ፣ የእመቤታችን አማላጅነት ፣ የቅዱሳን ጸጋና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን !!! አሜን!

ለበለጠ መረጃ http://t.me/theotokosmary

መልካም ንባብ !!!

Quoi de neuf dans la dernière version 1.0

Last updated on Nov 19, 2020
ሱባዔ ምንድን ነው? እንዴት ሱባዔ ልግባ? ሱባዔ ከመግባቴ በፊት እንዴት ልዘጋጅ? የሚሉ ነገሮች በዚች አነስተኛ የሞባይል አካተን ቀርበናል!!!
ለበለጠ መረጃ በTelegram - http://t.me/theotokosmary

Informations Application supplémentaires

Dernière version

1.0

Telechargé par

Thắng Nguyễn

Nécessite Android

Android 4.1+

Signaler

Signaler comme inapproprié

Voir plus

Use APKPure App

Get ሱባዔ እና ሥርዓቱ old version APK for Android

Téléchargement

Use APKPure App

Get ሱባዔ እና ሥርዓቱ old version APK for Android

Téléchargement

Alternative à ሱባዔ እና ሥርዓቱ

Obtenir plus de Ermiyas Abate

Découvrir