Our website uses necessary cookies to enable basic functions and optional cookies to help us to enhance your user experience. Learn more about our cookie policy by clicking "Learn More".
Accept All Only Necessary Cookies
ስፖርት ለጤንነት Sports For Health icône

1.3 by MKD Systems Design and Software Development Ltd.


Nov 15, 2016

À propos de ስፖርት ለጤንነት Sports For Health

ስፖርት Sport for Ethiopians Very useful Sport Exercises in Amharic, Health First

ስፖርት ለጤንነት የሞባይል አፕሊኬሽን

ተዘጋጅ 1 2 3 ... ጀምር!

በዚህ የሞባይል አፕሊኬሽን ውስጥ 12 ዓይነት ስፖርታዊ የሰውነት እንቅስቃሴዎች አሉ። እነዚህ ስፖርታዊ የሰውነት እንቅቃሴዎች የሰውነት ክብደት እንቅስቃሴዎች (Bodyweight exercise) ይባላሉ። የሰውነት ክብደትዎን በመጠቀም ስፖርታዊ እንቅቃሴዎችን ማድረግ ማለት ነው።

በዚህ የሞባይል አፕሊኬሽን ውስጥ ያሉ የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎች የሰውነት ክብደት ጫና መቋቋምን ብቻ ይጠይቃሉ። ስለዚህ ምንም ዓይነት የስፖርት መሣሪያዎችን መግዛት ወይም ወደ ጂም መሄድአያስፈልግዎትም። በራስዎ ልምምዱን ማድረግ ይችላሉ። አቅም ካለዎት እና ወደ ጂም መሄድ ከቻሉ፣ እባክዎትን ወደ ጂም ይሂዱ።

በዚህ አፕሊኬሽን ውስጥ ያሉ የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎች ከ 7 እስከ 10 ደቂቃ ያክል ጊዜ ዉስጥ ማከናወን ይችላሉ። 1

እነዚህ ስፖርታዊ የሰውነት እንቅቃሴዎች ጠቃሚዎች ናቸው። ምክንያቱም፤ ሁሉንም የሰውነትዎን ክፍሎች እንዲንቀሳቀሱ ያደርጋቸዋል፣ በሰውነትዎ ላይ ባሉ ዋነኛ ጡንቻዎች ላይ ጥንካሬን ይገነባል፣ ክብደት ለመቀነስ ያግዝዎታል፣ ጤነኛ እና ንቁ እንዲሆኑ ይረዳዎታል!

ስፖርት ለጤንነት!

Thank you!

MKD Systems Design and Software Development Ltd.

www.mkdsystems.com

Quoi de neuf dans la dernière version 1.3

Last updated on Nov 15, 2016

Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!

Chargement de la traduction...

Informations Application supplémentaires

Dernière version

Demande ስፖርት ለጤንነት Sports For Health mise à jour 1.3

Telechargé par

عبدالله السلطاني

Nécessite Android

Android 4.0.3+

Voir plus

ስፖርት ለጤንነት Sports For Health Captures d'écran

Charegement du commentaire...
Langues
Abonnez-vous à APKPure
Soyez le premier à avoir accès à la sortie précoce, aux nouvelles et aux guides des meilleurs jeux et applications Android.
Non merci
S'inscrire
Abonné avec succès!
Vous êtes maintenant souscrit à APKPure.
Abonnez-vous à APKPure
Soyez le premier à avoir accès à la sortie précoce, aux nouvelles et aux guides des meilleurs jeux et applications Android.
Non merci
S'inscrire
Succès!
Vous êtes maintenant souscrit à notre newsletter.