ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ


1.0 par Ermiyas Abate
Feb 7, 2020

À propos de ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ

ጋጅተን በብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ ሕይወት እንዲማርበትና ሕያው ምስክር ሆኖ እንዲኖር ይህ የሞባይል አፕ ጋጅተን ጋጅተን ጋጅተን ፡፡

የ 20 መን መን መን መን ሰማዕት የሆኑት አቡነ ጴጥሮስ በ 1875 ዓ.ም በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ሰላሌ አውራጃ ፍቼ ከተማ ተወለዱ። ብፁዕ አባታችንም ህዝቡን በግፍ ይገድል እና ቤተ ክርስቲያንን ያቃጥል የነበረው አረመኔው የኢጣሊያ ፋሺስት በመዋጋት ህይወታቸውን በአደባባይ የሰጡ ታላቅ አባት ናቸው ፡፡ በጥቅምት ሲኖዶስ በጥቅምት 12 ቀን 1998 ዓ.ም እኚህን ሰማዕት የቅድስና ማዕረግ በመስጠት ‹‹ አቡነ ጴጥሮስ ሰማዕተ ጽድቅ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ›› ተብለው እንዲጠሩ ወስኗል። በስማቸውም መቅደስ እንዲታነጽ ፈቅዶ በመጽሐፍ ቅዱስ ትእዛዝ መሠረት (ኢሳ 56 4) ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ጻድቁ በተወለዱበት ሥፍራ መታሰቢያ አቁማላቸዋለች።

Quoi de neuf dans la dernière version 1.0

Last updated on Sep 11, 2020
ትውልድ ሁሉ ለሀገር ክብርና ለነጻነት በተከፈለው የብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ ሕይወት እንዲማርበትና ሕያው ምስክር ሆኖ እንዲኖር ይህ የሞባይል አፕ (Mobile App) አዘጋጅተን አቅርበናል፡፡
ለበለጠ መረጃ https://abukelemsiss.blogspot.com/

Informations Application supplémentaires

Dernière version

1.0

Telechargé par

نسرين أم مزن

Nécessite Android

Android 4.1+

Available on

Signaler

Signaler comme inapproprié

Voir plus

Use APKPure App

Get ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ old version APK for Android

Téléchargement

Use APKPure App

Get ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ old version APK for Android

Téléchargement

Alternative à ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ

Obtenir plus de Ermiyas Abate

Découvrir