Use APKPure App
Get ቱህፈቱል አጥፋል የተጅዊድ ትምህርት old version APK for Android
Ceci est une application qui enseigne le livre de Tajweed connu sous le nom de Tuhfetul Atfal.
ቱህፈቱል አጥፋል የምትባለዋን የተጅዊድ ኪታብ ትምህርት ለመቅራት በሚመች መልኩ በሸይኽ አሕመድ ሸይኽ ኣደም በ14 ክፍሎች ያለኔት ኪታቡ እየታዬ የተዘጋጀ መማሪያ አፕልኬሽን ነው ።
- አፕልኬሽኑ ኢንተርኔት አይፈልግም ኪታቧን መማር ለምትፈልጉ ሁሉ ፣ ወሳኝ የሆኑ ትምህርቶችን ይዟል ።
- ይህ አፕ እንደዚህ ባማረ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
Last updated on Nov 10, 2022
አፕልኬሽኑን ከወደዳችሁት 5 ኮከቦችን (★★★★★) በመስጠት እንዲሁም ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት ድጋፋችሁን ግለጹልን ፣ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር ። እንደዚሁም በተለያዩ የሱና ኡስታዞች ተቀርተው ያለቁ ኪታቦችን ፣ ተፍሲሮችን ፣ እና ሙሓዶራዎችን በአፕልኬሽን መልክ ማሠራት ፣ ፕለይስቶር ላይ ማስጫን ንያው ፍላጎቱ ካላችሁ በዚህ ስልክ ቁጥር 251912768238 ያናግሩን ።
Telechargé par
Juan Camilo Cuellar
Nécessite Android
Android 4.1+
Catégories
Signaler
ቱህፈቱል አጥፋል የተጅዊድ ትምህርት
1.0 by Quran Hadith Books Offline Apps by Hussen Oumer
Nov 10, 2022