የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ


4.21 par OromNet Software and Application Development
Oct 6, 2023 Anciennes versions

À propos de የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ

Emergency Essentials የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ መሠረታዊ Info amharique

የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ

Application Android Emergency and FirstAid Essentials

ይህ የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ የተሰኘ የአንድሮይድ ሞባይል አፕሊኬሽን በኛ ወይም በአከባቢያችን ሳናስበዉ ሊከሰት የሚችልን ድንገተኛ አደጋዎች በተመለከተና በአደጋዉ ጊዜ ምን ማድረግ እንዳለብን መሠረታዊ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ አፕሊኬሽን ነዉ። የየእለት ኑሮ ዉስጥ ለተለያዩ ድንገተኛ አደጋዎች ልንጋለጥ እንችላለን። በትራንስፖርት ላይ ወደ ስራም ሆነ ሌላ ቦታ ስንሄድ ድንገተኛ አደጋ ቢያጋጥመን ወይም አደጋ የደረሰባቸዉን ሰዎች በመንገድ ላይ ብናይ ምን ማድረግና እንዴት መርዳት እንዳለብን ከዚህ ሞባይል አፕሊኬሽን መሠረታዊ ግንዛቤ ያገኛሉ።

አፕሊኬሽኑ በአደጋ ጊዜም ሆነ በፊት ምን ማድረግ እንዳለብን እንዲሁም እንዴት ለአደጋዉ መፍትሄ ልናበጅለት እንደምንችል ያስተምረናል ያስተምረናል በተጨማሪም አንድ አደጋ የደረሰበትን ሰዉ ሲያጋጥመን ለዚህ ሰዉዮ ምን አይነት እርዳታ እናደርግለታለን? እንዴት እንረዳዋለን የሚሉትን ጥያቄዎች በከፊል መልስ ከዚህ የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ አሰጣጥ አፕሊኬሽናችን ታገኙታላችሁ ታገኙታላችሁ

በዚህ አፕሊኬሽን ያካተትናቸዉ ርዕሶች -የመኪና አደጋ ሲደርስ ፣ የእሳት አደጋ ፣ የእሳት ማጥፊያ መሳሪያ አጠቃቀም ፣ የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ ፣ መድማት ፣ ነስር ፣ ድንገተኛ የስኳር ህመም እስትሮክ እስትሮክ ፣ ቃጠሎ ጭንቀት ፣ በኤሌክትሪክ ለተያዘ ፣ በጥይት መመታት ፣ የጭንቅላት ግጭት ወይም ጉዳት ማንቀጥቀጥ ወይም ለተያዘ ፣ በጥይት መመታት ፣ የጭንቅላት ግጭት ወይም ፣ ማንቀጥቀጥ ወይም የሚጥል የሚጥል በሽታ ፣ የአስም ሕመም ፣ የልብ ህመም የተሰኙት አደጋዎች ሲከሰቱ እንዴት እርዳታ መስጠት እንዳለብን ያብራራል ያብራራል

አስተያየት ካላቹ በኢ-ሜይል oromnetplc@gmail.com አፕሊኬሽኑ ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎችን አካቶ በየጊዜው ይሻሻላል። የተጠቃሚዎች አስተያየት እና ፍላጎትን ባማከለ መልኩ አፕሊኬሽኑን ለማሻእእል እባክዎን አስተያየታችሁ አይለየን።

ልብ ይበሉ! ይህ አፕሊኬሽን በማንበብ ጥሩ ግንዛቤ ታገኛላችሁ፤ ንባብ ብቻውን በቂ አይደለም። በተጨማሪም የኢትዮጲያ ቀይ መስቀል ማህበር እንዲሁም ሌሎች ድርጅቶች የሚሰጡትን የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ ስልጠና እንድትወስዱ እናሳስባለን እናሳስባለን ምክንያቱም እያንዳንዱን ለአደጋ የሚሰጥ እርዳታ በተግባር የታገዘ ስልጠ ሲጨመርበት የተሸለ ዉጤት ያስገኛል። ለራስም ሆነ ለቤተሰብ እንዲሁም ለማህበረሰብም ስለ እርዳታ አሰጣጥ ማወቅ ለሁሉም ይጠቅማል።

አንዴ ሞባይላችን ላይ ከጫንን ቡኋላ በኦፍላይን ልንጠቀም እንችላለን። ለአጠቃቀም ምቹ ስለሆነ ሞባይልዎ ላይ ጭነዉ ይጠቀሙበት።

Faites-vous plaisir !

Veuillez évaluer notre application dans le Google Play Store.

Merci pour le téléchargement,

Automate de gestion de l'automate PLC

PLC de développement de logiciels et d'applications OROMNET, Nekemtie, Éthiopie

Informations Application supplémentaires

Dernière version

4.21

Telechargé par

ام يوسف

Nécessite Android

Android 5.0+

Available on

Signaler

Signaler comme inapproprié

Voir plus

Use APKPure App

Get የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ old version APK for Android

Téléchargement

Use APKPure App

Get የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ old version APK for Android

Téléchargement

Alternative à የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ

Obtenir plus de OromNet Software and Application Development

Découvrir