ጣሃራና ሰላት


1.0 par Ibnu Mas'oud Islamic Center
Sep 19, 2018

À propos de ጣሃራና ሰላት

ነው ተቀባይነት ይኖረው ዘንድ እውቀትን መሰረት ያደረገ ነው ::

ኢባዳ እንደመሆኑ ተቀባይነት ይኖረው ዘንድ እውቀትን መሰረት ያደረገ መሆን ጣሃራና ሰላት ህግጋትን ለማስተማር የተዘጋጀ አፕ ሲሆን በመጠን አድርገናል ሆኖ።

Quoi de neuf dans la dernière version 1.0

Last updated on Sep 19, 2018
ጣሃራና ሰላት አፕልኬሽን
ሰላት ኢባዳ እንደመሆኑ ተቀባይነት ይኖረው ዘንድ እውቀትን መሰረት ያደረገ መሆን አለበት። ይህ ጣሃራና ሰላት ህግጋትን ለማስተማር የተዘጋጀ አፕ ሲሆን በመጠን አነስተኛ ሆኖ ብዙ ትምህርቶችን ያቀፈ ይሆን ዘንድ ጥረት አድርገናል። የምናዘጋጃቸው አፖች አላማ ትምህርት ማስተላለፍ ብቻ በመሆኑ ከማስታወቂያ እና ክፍያ ነፃ ናቸው። በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እናደርሳችኃለን።

አፕልኬሽኑ ተደራሽ ይሆን ዘንድ ተጠቅመው ለሌሎች በማስተዋወቅ በኸይር ስራ ይተባበሩ። በእነዚህ አፕልኬሽኖች ዝግጅት ላይ ለተሳተፉ ወንድሞች ምስጋናችንን እያቀረብን አላህ ኢኽላስን እንዲለግሰን እና ስራችንንም እንዲቀበለን እንለምነዋለን!

***** Developer *****

ibnu Mas'oud islamic Center

Addis Ababa

Ethiopia

Informations Application supplémentaires

Dernière version

1.0

Telechargé par

Rahmat

Nécessite Android

Android 4.1+

Available on

Voir plus

Use APKPure App

Get ጣሃራና ሰላት old version APK for Android

Téléchargement

Use APKPure App

Get ጣሃራና ሰላት old version APK for Android

Téléchargement

Alternative à ጣሃራና ሰላት

Obtenir plus de Ibnu Mas'oud Islamic Center

Découvrir