Abinet አብነት ዘኦርቶዶክስ Lite


6.0.1 par ብራና አፕስ Birana Apps
Nov 25, 2022 Anciennes versions

À propos de Abinet አብነት ዘኦርቶዶክስ Lite

ጸሎትን በድምጽና በጽሑፍ ይማሩ

አብነት ዘኦርቶዶክስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን መሠረታዊ የግእዝ የጸሎት ክፍል ማለትም የዘወትር ጸሎት ፣ ውዳሴ ማርያም ፣ አንቀጸ ብርሃንና ይዌድስዋ መላእክትን በድምጽና በጽሑፍ ያለ አስተማሪ የሚያስተምር ድንቅ መተግበሪያ ነው።

የአፕሊኬሽኑ መለያዎች

አፕሊኬሽኑ ምንም ዓይነት የኢንተርኔት ግንኙነት የማይፈልግ ነው ።

የድምጽና የጽሑፍ ቅንብሩ ለመማር ምቹ እንዲሆን ተደርጎ የተሠራ አፕሊኬሐን

ድምጹ የሚያነበውን ሐረግ ያቀልማል ። ሐረጎችንም በጽሑፉ ብቻ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ (ወደፊትና ወደ ኋላ)

የድምጽ ፍጥነትን መጨመርና መቀነስ ያስችላል ።

ገጾችን በራሱ ከድምጹ ጋር መቀያየር ይችላል ።

የብቁ መምህራን የድምጽ ቀረጻ ነው የተካተተበት ።

ልጆችን ለማስተማር ምቹ ነው ።

Informations Application supplémentaires

Dernière version

6.0.1

Telechargé par

Khyal Kikani

Nécessite Android

Android 4.1+

Available on

Voir plus

Use APKPure App

Get Abinet አብነት ዘኦርቶዶክስ Lite old version APK for Android

Téléchargement

Use APKPure App

Get Abinet አብነት ዘኦርቶዶክስ Lite old version APK for Android

Téléchargement

Alternative à Abinet አብነት ዘኦርቶዶክስ Lite

Obtenir plus de ብራና አፕስ Birana Apps

Découvrir