Agelfano

አገልፋኖ

1.1 par Dima Creative
Jul 13, 2021

À propos de Agelfano

የተሰጠንን በመስጠት ተደስቶ መኖር

'አገልፋኖ' ማለት አገልግል እና ፋኖስ ማለት ሲሆን። የተፈጠርነው እንደአገልግል ለሌሎች ሰዎች ውስጣችን ውስጥ ያለውን የመልካምነት ስንቅ በማጋራት እንደፋኖስም ለሰው ልጆች ሁሉ የቀናነት ብርሃናችንን አብርተን በመቸር በድምቀት ለመኖር ነው የሚል ፍልስፍናን አራማጅና ራስን ዳግም የሚሰሩበት የሕይወት ማንቂያ መፅሐፍ ነው። ደራሲው ከፈለኝ ዘለለው ይባላል። "ሐዋዝ" ሀሳብ ማጋሪያ ምሽት ዋና አዘጋጅ ሲሆን በተጨማሪም የሕይወት ክህሎት አሰልጣኝ ነው። ከዚህ በፊት "የሻማ ብርሃን" እና "አሞዛ" የተሰኙ ሌሎች ሁለት የአዕምሮ ማጎልመሻ መፅሐፍትን በአማርኛና በእንግሊዝኛ ፅፎ በማብቃት ከፍተኛ ተቀባይነትን "ሐዋዝ" የተሰኘ አራተኛ አነቃቂ መፅሐፉን ለአንባቢያን ጀባ ይላል።

Quoi de neuf dans la dernière version 1.1

Last updated on Jul 15, 2021
New Features added

Informations Application supplémentaires

Dernière version

1.1

Telechargé par

กอลฟ์ เล้าขาว

Nécessite Android

Android 5.0+

Available on

Voir plus

Use APKPure App

Get Agelfano old version APK for Android

Téléchargement

Use APKPure App

Get Agelfano old version APK for Android

Téléchargement

Alternative à Agelfano

Obtenir plus de Dima Creative

Découvrir