Alfurqan ET


1.0.7 par sysol tech
Apr 11, 2023 Anciennes versions

À propos de Alfurqan ET

የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ በወንድም ሙሐመድ ፈረጅ

ከሃምሳ ዓመት በፊት በሸኽ ሙሐመድ ሳኒ ሃቢብ እና በሸኽ ሰይድ ሙሐመድ ሳዲቅ ወደ አማርኛ ቋንቋ ተተርጉሞ የቀረበው የክቡር ቅዱስ ቁርኣን የአማርኛ የአማርኛ ትርጉም ፤ እንሆ በወንድም ሙሐመድ ፈረጅ ድምፅ ተዘጋጅቶ በተለያዩ አጋጣሚዎች የቅዱስ ቁርኣንን ትርጉም ማድመጥ ለሚፈልጉ አመቺ ኾኖ ቀርቧል ቀርቧል።

የድምፅ ሥራው ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ በዚህ መተግበሪያ ላይ ይገኛል።

በዚህ አጋጣሚ እንደ አላህ ፈቃድ ሥራችንን ከእንከን የጠራ ለማድረግ በከፍተኛ የኃላፊነት ስሜትና ጥንቃቄ ጥረት ያደረግን ቢኾንም ቢኾንም ፤ ነንና ልንሳሳት እንደምንችል እናምናለን። በመኾኑም ይህ ሥራ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚሸጋገር የቅዱስ ቁርአን ትርጉም እንደመኾኑ በማድመጥም ኾነ በማንበብ ሂደት ውስጥ የሚታያችኹን ክፍተት እንድተጠቁሙን በታላቅ አክብሮት አክብሮት እንጠይቃለን።

ይህን ታላቅ ሥራ አኑረው ያለፉ አባቶቻችንንና ከህትመት እስከ ስርጭት የደከሙ ወንድምና እህቶችን ኹሉ ለሠሩት መልካም ሠራ ምንዳውን ያብዛላቸው ያብዛላቸው። እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን። አሚን !!

Quoi de neuf dans la dernière version 1.0.7

Last updated on Apr 12, 2023
Amharic Quran Translation with Mohammed Ferej Voice, Registration error fixed

Informations Application supplémentaires

Dernière version

1.0.7

Telechargé par

ေတာ သား

Nécessite Android

Android 4.1+

Signaler

Signaler comme inapproprié

Voir plus

Use APKPure App

Get Alfurqan ET old version APK for Android

Téléchargement

Use APKPure App

Get Alfurqan ET old version APK for Android

Téléchargement

Alternative à Alfurqan ET

Obtenir plus de sysol tech

Découvrir