Mar 2, 2016
መዝገበ ጸሎት የተለያዩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የጸሎት ክፍሎችን የያዘ መጽሐፍ ነው Téléchargez et installez les anciennes versions de Mezgebe Tselot መዝገበ ጸሎት qui conviennent à votre modèle d'appareil et profitez de vos fonctionnalités préférées !
» ውዳሴ አምላክ ዘሠሉስና ዘሐሙስ ተጨምሯል
» አርጋኖን አርጋኖን ዘረቡዕ ተጨምሯል
» የግዕዝ መልክአ ማርያም፤ መልክአ ኢየሱስ፣ መልክአ እግዚአብሔር አብና መልክአ ኪዳነ ምሕረት ተጨምረዋል
» መዝሙረ ዳዊት በግዕዝ ተጨምሯል
» በትግርኛ የዘወትር ጸሎት፣ ውዳሴ ማርያም፣ አንቀጸ ብርሃና ይዌድስዋ መላእክት ተጨምረዋል
» በኦሮምኛ የዘወትር ጸሎት፣ ውዳሴ ማርያም፣ አንቀጸ ብርሃና ይዌድስዋ መላእክት ተጨምረዋል (Kadhannaa Yeroo Hundaa, Galata Durboo Maariyaam (Wixata hanga Dilbataa), Baha Ifaa, Galata Ergamootaa)
» ተጨማሪ የጸሎት ክፍሎች ታክለውበታል::