Orthodox Mezmurs ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት


2.0.1 par Biniam Asnake Kefale
Dec 17, 2022 Anciennes versions

À propos de Orthodox Mezmurs ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት

የኢ / ኦ / ተ / ቤተክርስትያን መዝሙራት ግጥም በተለያየ ርፍ

* የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስትያን ግጥም በተለያየ ዘርፍ ይቀርባሉ። ለምሳሌ የሰንበት ት / ቤት መዝሙራት, የዘማርያን መዝሙራት, የመላእክት መዝሙራት, የልደት በዓል መዝሙራት

* የወደዷቸውን ይችላሉ

* አዳዲስ መዝሙር ግጥሞችን ለማግኘት ዝርዝሩ ላይ ወደታች ማድረግ ይችላሉ።

* Prépare-moi des mots-clés et des mots-clés ከዚያ ኢንተርኔት መጠቀም ይቻላል።

* የመዝሙራት ግጥሞችን በቁጥር፥ በርዕስ፥ በመደብና በመለያ መፈለግ ይቻላል።

* Prévenez-vous

* የሚያውቁትን የመዝሙራት ግጥም በመጻፍና ለእኛ በመላክ ከግምገማ በኋላ እንዲለቀቅ ማድረግ ይችላሉ።

* አፑን ወደጥቁር (ዳርክ ሞድ) በመቀየር መዝሙራትን ለማንበብ ማድረግ ይቻላላላማንበብ

* በጣም በፈጣኑ አዳዲስ መዝሙራት ሲጨመሩ ማግኘት ይቻላል።

ለወደፊት የታሰቡ

* የድምጽ መዝሙራትን ማካተት

* ያበረከቷቸውን መዝሙራት ማየት

Quoi de neuf dans la dernière version 2.0.1

Last updated on Dec 20, 2022
* የተበረከቱ መዝሙራትን ለማረም የሚያችል ገጽ ተጨምሯል።
* መዝሙራትን በቀላሉ ለማበርከት የሚያስችሉ አጋዥ ቃላት (ለምሳሌ [አዝ...] ፪x ፫x ፬x) ተጨምረዋል።
* መዝሙራትን ሲያበረክቱ ዓይነቱ ሲመረጥ የነበረው ብልሽት ተስተካልሏል።

ባለፈው የተስተካከሉና የተጨመሩ
* መዝሙራት ባዶ የሚሆኑት ብልሽት ተስተካክለዋል።
* ከመዝሙራት ግጥም በተጨማሪ ድምጹንና ቪዲዮውን ከዩትዩብ አብረው መመልከት ይችላሉ።
* አፑን ወደጥቁር (ዳርክ ሞድ) በመቀየር መዝሙራትን ለማንበብ ምቹ ማድረግ ይቻላል
* በጣም በፈጣኑ አዳዲስ መዝሙራት ሲጨመሩ ማግኘት ይቻላል።
* መዝሙር ማበርከት እንደገና እንዲቻል ተደርጓል።
* መዝሙራትን ለማጋራት አዲስ ምልክት (አይከን) ተጨምሯል።
* የተመረጡ መዝሙራት በትክክል ይታያሉ። ከምርጫም የልብ ምልክቱን በመንካት ማስወገድ ይቻላል።
* ሌሎች ብልሽቶች ተስተካክለዋል።

Informations Application supplémentaires

Dernière version

2.0.1

Telechargé par

Irsyad Nizam

Nécessite Android

Android 5.0+

Available on

Voir plus

Use APKPure App

Get Orthodox Mezmurs ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት old version APK for Android

Téléchargement

Use APKPure App

Get Orthodox Mezmurs ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት old version APK for Android

Téléchargement

Alternative à Orthodox Mezmurs ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት

Obtenir plus de Biniam Asnake Kefale

Découvrir